• የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሀ ግብር

    የ Psych-in-Action ክበብ ነባር እና አዳዲስ አባላት ትውውቅ የሚያደርጉበት፣ ስነ ልቦናዊ እና ሌሎች የበዓል ዋዜማ ዝግጅቶች የቀረቡበት ለአዲስ የሳይኮሎጅ ተማሪዎች እና የክበቡ አባላት የተዘጋጀ የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሃ-ግብር በገና ዋዜማ በ ታህሳስ 27/04/2015 ዓ.ም ከ ጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ተካሂዷል! Psych-In-Action-Club- Our Motto is Action!!