- This event has passed.
የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሀ ግብር
January 5, 2023

የ Psych-in-Action ክበብ ነባር እና አዳዲስ አባላት ትውውቅ የሚያደርጉበት፣ ስነ ልቦናዊ እና ሌሎች የበዓል ዋዜማ ዝግጅቶች የቀረቡበት ለአዲስ የሳይኮሎጅ ተማሪዎች እና የክበቡ አባላት የተዘጋጀ የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሃ-ግብር በገና ዋዜማ በ ታህሳስ 27/04/2015 ዓ.ም ከ ጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ተካሂዷል!
Psych-In-Action-Club- Our Motto is Action!!












